⚠️ቤተ-ክርስቲያን መገንባትና ደሞዝ መቀበል ፦
العمل في الكنايس واخذ الاجرة على ذلك
سؤال: حصل واشتغلت في إحدى الكنائس بأجر يومي، فما حكم هذا الأجر الذي أخذته هل هو حلال أم حرام؟ أفيدوني في ذلك جزاكم الله كل خير.
ጥያቄ ፦
አንድ ቤተ-ክርስቲያን ላይ በቀን ሰራተኝነት (ክፍያ ተከፍሎኝ )ሰራሁኝ። ይህ የተቀበልኩት ገንዘብ ለኔ "ሐላል" ነውን ? ወይንስ "ሐራም" ነው ? በዚህ ጉዳይ ላይ ያጣቅሙኝ። አላህ መልካም ምንዳ ይመንዳዎት !
الجواب : لا يجوز للمسلم أن يعمل في أماكن الشرك وعبادة غير الله -عز وجل- من الكنائس أو الأضرحة، أو غير ذلك لأنه بذلك يكون مقرًّا للباطل ومعينًا لأصحابه عليه، وعمله محرم فلا يجوز له أن يتولى هذا العمل، وما أخذه من الأجر في مقابل هذا العمل كسب محرم، فعليه التوبة إلى الله سبحانه وتعالى.
ولو تصدق بهذا المبلغ الذي حصل عليه لكان أبرأ لذمته ويكون دليلًا على صحة ندمه وتوبته.
فالحاصل: أن المسلم لا يجوز له أن يكون معينًا لأهل الباطل، ولا يكون أجيرًا في أماكن الشرك ومواطن الوثنية كالكنائس والأضرحة وغير ذلك من أعمال الكفار والمشركين، لأنه بذلك يكون عونًا لهم على الباطل، ومقرًّا لهم على المنكر، ويكون كسبه حرامًا والعياذ بالله.
مجموع فتاوى الشَّــيخُ العلّامــة صالح بن فوزان الفوزان
መልስ ፦
ሙስሊም ለሆነ ሰው ሽርክ (ከአላህ ውጪ አምልኮት) በሚተገበርበት የሆነ ቦታ ውስጥ ሊሰራ አይቻልለትም !
ቤተ-ክርስቲያን ፥ የሙታኖች ደሪሓና ከዚህም ውጪ የሆነ ነገር መስራት የለበትም። ምክንያቱም ፦ ውሸት በሆነ ነገር ላይ የሚያረጋግጥላቸው ስለሚሆን ነው። እንዲሁም (ለሽርኩ ባልተቤትም) ተባባሪም ይሆናል። ይህ ስራ "ሐራም" ነው ! በዚህ ስራ ላይ አላፊነትን ሊወስድ አይቻልለትም !!
👉 የዚህን ስራ ደሞዝ በመቀበሉ የተነሳ "ሐራም" የሆነ የገቢ ምንጭ ይሆንበታል።
በእርሱ ላይ ያለበት ጥራት ወደ ተገባውና ከፍ ወዳለው አላህ "ተውበት" ማድረግ ነው !
👉 ይህን የደረሰውን (የተቀበለውን) ገንዘብ "ሶደቃ" ቢያደርገው ከጫንቃው ላይ ተጠያቂነትን ያወርድለታል።
ይህን ማድረጉ ለመፀፀቱና ለተውበቱ ትክክለኝነት አመላካች ይሆንለታል።
ዋናው ፍሬ ነገር ፦ ሙስሊም የሆነ ሰው ለውሸት ባልተቤቶች በባጢላቸው ላይ አጋዥ መሆን አይቻልለትም።
እንዲሁም የከሃዲያኖችንና የአጋሪዎችን ቤተ-ክርስቲያን ፥ የሙታኖች ደሪሓና ከዚያም ውጪ የሆነ ሽርክና ጣኦት ያለበት ስፍራ ተቀጣሪ መሆን የለበትም።
ምክንያቱም ፦ ይህን ማድረግ ለእነሱ በውሸት ማገዝ ይሆናል።ውግዝ የሆነን ነገር ለነሱ ማረጋገጥም ነው። (በዚህም የተነሳ) ገቢው ሐራም ይሆናል !!!
መጠበቅ በአላህ ብቻ ነው !!!
(( መጅሙዓ አል-ፈታዋ))
(( ታላቁ ዓሊም መዓሊ ሼይኽ ሷሊሕ ቢን ፈውዛን ቢን ዐብደላ አል-ፈውዛን ))
https://t.me/amr_nahy1
...ኢስማኤል ወርቁ...