🔆የሱፍያን አስ–ሰውሪ ዐቂዳ🔆
ሹዐይብ ቢን ሐርብ እንዲህ አለ:–
ለአቡ አብዲላህ ሱፍያን አስ–ሰውሪ እንዲህ አልኩት :–
አላህ ፊት የምቆምበት ቀን ከማን ነው የተማርከው ቢለኝ ጌታዬ ሆይ ይህንን ያስተማረኝ ሱፍያን አስ–ሰውሪይ ነው ብዬ አንተ ተይዘህ እኔ የምድንበትን ከነብዩ የሆነን የሚጠቅመኝን ሱና ንገረኝ
እርሱም እንዲህ አለ :– ምን ዓይነት ጠንከር ያለ ማስፈራሪያ ነው አለና የሚከተለውን ፃፍ አለኝ:–
በአላህ ስም እጅግ ሩህሩህ አዛኝ በሆነው
1. ቁርአን የአላህ ንግግር ነው ፍጡር አይደለም ከርሱ ነው የጀመረው ወደርሱ ይመለሳል ከዚህ ውጭ የተናገረ እርሱ ከሀዲ ነው።
2.ኢማን ንግግር ስራና ኒያ (ሐሳብ) ነው
3.ይጨምራል ይቀንሳል መልካም በመስራት ሲጨምር ክፉን በመስራት ይቀንሳል።
...... ይቀጥላል
✏️ አቡ አብድል መናን
t.me/selefya
https://t.me/selefya