🔆 የሱፍያን አስ–ሰውሪ ዐቂዳ 🔆
[02]
4.ንግግር ያለ ሰራ አይጠቅምም ንግግርም ስራም ያለ ኒያ ጥቅም የላቸውም ንግግርም ስራም ኒያም ሱናን ካልገጠመ ሰውዬው ተጠቃሚ አይሆንም ።
5.ሹዐይብም አቡ አብደላ ሆይ! "ሱናን መግጠም ማለት ምንድነው?" ሲለው ሱፍያንም :– "ሁለቱ ሼይኾችን አቡበከርንና ዑመርን ማስቀደም ነው" አለው።
6. ሹዐይብ ሆይ፡- ከነሱ በኋላ ባሉት ሰዎች ላይ ዑስማንንና ዓልይን እስክታስቀድም ድረስ የጻፍኩልህ ምክር አይጠቅምህም።
7.ሹዐይብ ቢን ሀርብ ሆይ፡- ከአስሩ በጀነት የተበሰሩ ሰሐቦች በቀር ለአንድም ሰው በጀነት ወይም በጀሀነም መመስከርን እስካልተቆጠብክ ድረስ የፃፍኩልህ ምክር ምንም አይጠቅምህም። ሁሉም ከቁረይሽ ነበሩ።
...... ይቀጥላል
✏️ አቡ አብድልመናን
t.me/selefya