📌የደሴ የአካባቢዋ ደዕዋ መቋረጥ በርግጥ ብዙ ሰዎችን አሳዝኖ ነበር ሀገራቸው ሄዶ ያያቸው ይቅርና ያላያቸውም እነሱን ሄዶ ለማየት ይጓጓ ነበር።
ለመጀመሪያ ጊዜ ሄዶ የዘየራቸው ኡስታዝ አቡ ዓብድልመናን ኻሊድ በጣም ከመደሰቱና ከመገረሙ የተነሳ ደጋግሞ አላህ ይጠብቃቸው ይል ነበር።
አዎ እኛም ባንሄድም ብዙ ኸይሮች እንደነበሩ ይደርሰናል ።
ታዲያ ይህ ስብስብ ይህ ወንድማማችነት አብዘሃኛው ሰለፍዮች በሚያውቁት መልኩ እንዳይሆን ሆኗል❗️
ዛሬ ግን እነዚህ ብርቅዬ ወንድሞች ታግለው ጠንከረው ደዕዋውን እያስቀጠሉት ይገኛሉ።
አልሀምዱ ሊላህ ይህ ወንድማማችነት ተመልሷል❗️
ዛሬ አላህ እንክርዳዱን ከጥሬው ለይቶልናል። ምስጋና ለአላህ ይገባው ።
ተቋርጦ የነበረው መዘያየር በአላህ ፍቃድ ይቀጥላል… ቅስማቹ የተሰበረ ውስጣቹ ያዘነ የደሴም ይሁን የአዲስ አበባ ሰለፍዮች አብሽሩ ደዕዋውን የሚጠብቀው የሚያስኬደው ረበል ዓለሚን ነው።
✍أخوكم أبو عكرمة
https://t.me/selefya