ቬሮኒካ : -አሁን ደህና ነኝ
ዱባይ የምትገኘው ድምፃዊት ቬሮኒካ አዳነ እንዴት ቦርሳዋ ውስጥ እንደተገኘ የማታስታውሰውን የጥፍር ማጠበቂያ ግሉ የታዘዘላት የአይን ጠብታ መስሏት
ሳታስተውል አይኗ ላይ ሙሉ በሙሉ ጨምራው ወድያው በፍጥነት ወደ ሆስፒታል በመሄዷ አይኗ ከመጥፋት የዳነ ሲሆን
ቬሮኒካ እኔን በዋዜማው አባቴን ከሞት አደጋ ያተረፈው ቅዱስ ገብርኤል ብርሀኔን ከማጣት አድኖኛል
ሴቶች ጥንቃቄ አድርጉ የምትጠቀሙዋቸውን ነገሮች በተረጋጋ ስሜት እና በማስተዋል አድርጉ
ብላለች::
አሁን በጣም ደህና ነኝም ብላለች::
🙏🙏🙏
🌴🌴
@sheger_press