ኢትዮጵያ ለታንዛኒያ 100 ሜጋ ዋት ኤሌክትሪክ ኃይል ለመሸጥ ማቀዷን ብሉምበርግ ዘግቧል።
ኾኖም ድርድሩ ሲጠናቀቅ፣ ታንዛኒያ የምትገዛው ኃይል መጠኑ ሊቀየር እንደሚችል ከኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ሃላፊዎች መስማቱን የዜና ምንጩ አመልክቷል።
በኢትዮጵያ፣ ኬንያና ታንዛኒያ መካከል ለዚኹ ኃይል ሽያጭ የሦስትዮሽ ስምምነት ገና ያልተፈረመ ቢኾንም፣ ኬንያ ግን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል አስተላላፊ ለመኾን ከታንዛኒያ ጋር ስምምነት ተፈራርማለች።
@Sheger_press