በአዲስ አበባ ከተማ አምስት ሊትር ዘይት ከ1400 እስከ 1600 ብር እየተሸጠ ይገኛል
በኢትዮጵያ በአሁኑ ወቅት የመሰረታዊ ሸቀጦች ዋጋ በከፍተኛ መጠን እየጨመረ እንደሚገኝ ብስራት ሬድዮ እና ቴሌቪዥን ባደረገው የገበያ ቅኝት ለማወቅ ችሏል።
በተደገው የገበያ ቅኝት ከዚህ ቀደም 1200 እስከ 1300 ብር ይሸጥ የነበረው አምስት ሊትር የምግብ ዘይት አሁን ላይ ከ200 መቶ እስከ 300 ብር ጭማሪ አሳይቷል።
እንዲሁም መሰረታዊ የምግብ ፍጆታ የሚባሉት ምስር ከ200 ወደ 270 ፣ እንቁላል ከ11 ብር ወደ 18 ብር ጭማሪ የታየበት ሲሆን ሌሎች ምርቶች ላይ በአንድ ሳምንት ውስጥ የተጋነነ የዋጋ ጭማሬ መኖሩን በቅኝታችን አረጋግጠናል።(ዳጉ)
@sheger_press