❤ "በስመ አብ ወወልደ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን"። ❤
❤ እንኳን #ለዘመነ_አስተምሮ_ሁለተኛ_ሳምንት ዕለተ እሑድ እግዚአብሔር አምላክ በሰላም በጤና አደረሰን።
✝ ✝ ✝
❤ #በዚህ_ሳምንት_መዝሙር፦ ሃሌ ሉያ በ፮ "#ስብሐት_ወሎቱ_አኰቴት_ለዘቀደሳ_ለሰንበት አልቦ አመ ኢሀሎ ወአልቦ አመ ኢሀሎ #ክርስቶስ_ወልደ_እግዚአብሔር ዘገብሮ ለሰብእ በአርአያ ዚአሁ ኵሉ ውስተ እዴሁ ውእቱ ይኴንን ሰማያተ ወምድረ ገብረ በከመ ፈቀደ #አምላክ_ወልደ_እግዚአብሔር። ትርጉም፦ #ሰንበትን_ለቀደሳት_ላከበራት_ለለያት_ላጸናት ለእርሱ ክብርና ይገባል፣ እርሱ የሌለበትና የማይኖርበት ጊዜ የለም፣ እርሱ ያልነበረበት ጊዜ አልነበረም ሰውን በእርሱ አርአያና አምሳል የፈጠረው #የእግዚአብሔር_ልጅ_ክርስቶስ ሁሉ በእጁ ውስጥ ነው፣ ሰማይንና ምድርን ይገዛል፣ ያስተዳድራል #የእግዚአብሔር_ልጅ_እርሱ_እንደ_ፈቀደ_ሁሉን_አደረገ። #ሊቁ_ቅዱስ_ያሬድ_በድጓው_ላይ።
✝ ✝ ✝
❤ #የዕለቱ_ምስባክ፦ "ኵሉ ዘፈቀደ ገብረ እግዚአብሔር። በሰማይኒ ወበምድርኒ። በባሕርኒ ወበኵሉ ቀላያት"። መዝ 134፥6-7። የሚነበቡት መልዕክታት ቈላ 1፥12-ፍ.ም፣ 1ኛ ጴጥ 1፥13-21 እና የሐዋ ሥራ 19፥21-ፍ.ም። የሚነበበው ወንጌል ዮሐ 5፥16-28። የሚቀደሰው ቅዳሴ የእመቤታችን የማርያም ወይም የቅዱስ አትናቴዎስ ቅዳሴ ነው። መልካም ዕለተ ሰንበትና የጾም ጊዜ ለሁላችንም ይሁንልን።
@sigewe
https://t.me/joinchat/AAAAAFGQ22bI0Ij80hYpFA
https://www.facebook.com/profile.php?id=61552828743736&mibextid=ZbWKwL
https://www.facebook.com/profile.php?id=100063896616886