❤ "በስመ አብ ወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን"። ❤
❤ #ኅዳር ፲፭ 15 ቀን።
❤ እንኳን #ለነቢያት_ለስብከተ_ጌና_ጾም እግዚአብሔር አምላክ በሰላምና በጤና አደረሰን።
✝ ✝ ✝
❤ "#ጾም_ትፌውስ_ቁስለ_ነፍስ ወታጸምም ኲሎ ፍትወታተ ዘሥጋ ትሜህሮሙ #ለወራዙት_ጽሙና እስመ #ሙሴኒ_ጾመ በደብረ ሲና"። ትርጉም፦ #ጾም_የነፍስን_ቁስል ታድናለች የሥጋ ፍትወትንም ታስወግዳለች #ለጎልማሶችም°ደህንነትን (መታገስን) ታስተምራለች #ሙሴም_በሲና_ተራራ_ጾሟልና፡፡ #ሊቁ_ቅዱስ_ያሬድ_በጾመ_ድጓው_ላይ።
✝ ✝ ✝
❤ በዚችም ቀን #የስብከት_ጌና (የነቢያት) #ጾም_መጀመሪያ_ነው ይህም ክብር ይግባውና ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ለተወለደበት በግብጽ የሚኖሩ ያቆባውያን ክርስቲያኖች የሠሩት ነው። ይቅርታው ቸርነቱ ከእኛ ጋር ትኑር ለዘላለሙ አሜን።
❤ እግዚአብሔር አምላክ ጾሙን ለአገራችን ኢትዮጵያ ሰላም፣ ፍቅር፣ አንድነትና መተሳሰብ የሚያመጣ ያድርግል። አምላከ ቅዱሳን ልዑል እግዚአብሔር ጾሙን በሰላም ጀምረን በሰላም እንድጨርስ ረድቶን ለብርሃነ ልደቱ በሰላም ያድርሰን።
@sigewe
https://t.me/joinchat/AAAAAFGQ22bI0Ij80hYpFA
https://www.facebook.com/profile.php?id=61552828743736&mibextid=ZbWKwL
https://www.facebook.com/profile.php?id=100063896616886