❤ "በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን"። ❤
✝ ✝ ✝
❤ "#ሰላም_ለበርባራ_ወዮልያና_በፍኖተ_ስምዕ እለ ቆማ፤ በድሮን እለ ፈጸማ እለ ተጋደላ ከመ ሐራ #አርዑተ_መስቀሉ_ለክርስቶስ_እለ_ጾራ መርዓዊሆን እስከ ረከባ ድንግልናሆን እለ ዓቀባ"፡፡ ትርጉም፦ #ሙሽራቸው_ክርስቶስን_እስኪያገኙ_ድረስ ድንግልናቸውን የጠበቁ፤ #የክርስቶስ_መከራ_መስቀሉን_የተሸከሙ፤ እንደ ጭፍሮች የተጋደሉ፤ ሩጫቸውንም የፈጸሙ፤ በምስክርነት ጐዳና የቆሙ ለኾኑ #ለቅድስት_በርባራና #ለቅድስት_ዮልያና_ሰላምታ_ይገባል። #ሊቁ_አባ_ጊዮርጊስ_ዘጋስጫ_በተአምኆ_ቅዱሳን_ላይ።
@sigewe
https://t.me/joinchat/AAAAAFGQ22bI0Ij80hYpFA
https://www.facebook.com/profile.php?id=61552828743736&mibextid=ZbWKwL
https://www.facebook.com/profile.php?id=100063896616886