❤ "በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን"። ❤
✝ ✝ ✝
❤ "#ሰላም_ለጸአተ_ነፍስከ_ወበድነ_ሥጋከ ቅዱስ። ዘየአውዶን ዘልፈ በደመና ስባሔ ውዱስ። #ኅሩይ_እንድርያስ ዘተኀረይከ እምከርሥ። መጽአ ይትቀበላከ #ምስለ_አምላክ_ጽድቅ_ክርስቶስ። ጊዜ ዕረፍትከ ጠባባት ኀምስ"። ትርጉም፦ ፈጽሞ የተመሰገነ #ደመና_ዘወትር_ለሚከብባቸው_ቅዱስ_ለኾነ_በድነ_ሥጋህና_ለነፈስህ_መውጣት_ሰላምታ_ይገባል፤ ከእናትህ ማሕፀን ጀምሮ የተመረጥክ አባታችን #አቡነ_እንድርያስ_ሆይ! በዕረፍትህ ጊዜ #ከእውነተኛ_አምላክ_ከክርስቶስ ጋር አምስቱ ብልሆች ደናግል ይቀበሉህ ዘንድ ወደ አንተ መጡ። #መልክአ_አቡነ_እንድርያስ።
@sigewe
https://t.me/joinchat/AAAAAFGQ22bI0Ij80hYpFA
https://www.facebook.com/profile.php?id=100063896616886
https://www.facebook.com/profile.php?id=61552828743736&mibextid=ZbWKwL