👉 " ነገር ግን፥ በጎ ሥራ ለሚያደርጉ ዅሉ ምስጋናና ክብር ሰላምም ይኾንላቸዋል " ሮሜ 2፥10።
👉"ለቅኖች ምስጋና ይገባል" መዝ 32፥1።
❤ #በቅዱስ_በዐለ_ወልድ_ስም ከበረከቱ ለተሳተፍችሁ በሙሉ ከልብ ምስጋና እናቀርባለን ብለው #ይህን_የምስጋና_ደብዳቤ_ልከውላቸዋል።
❤ ውድ የቴሌግራሜ ቻናል ተከታዮች ተወዳጅ ቤተሰቦች ቸር አመሻችሁ። #በሰሜን_ሸዋ_ሀገረ_ስብከት_በግሼ_ራቤል ወረዳ ለሚገኘው #የመኘት_ቅዱስ_በዐለ_ወልድ_ቤተ_ክርስቲያን እናንተን በማስተባበር የተገዙትን እቃዎችን ለአባቶች አስረክቤ የምርቃቱን በዐል አክብሬ እንደ እግዚአብሔር መልካም ፍቃድ በ29 ሐሙስ ዕለት በሰላም ተመልሻለሁ። በዚህ የበረከት ጥሪ ለተሳተፍችሁ በአገር ውስጥና በባሕር ማዶ ያላችሁ አባቶች፣ እናቶች፣ ወንድሞችና እህቶች ምዕመናንና ምዕመናት በሙሉ በፈጣሪያች በአምላካች በቅዱስ በዐለ ወልድ ስም ከልብ የሆነ ምስጋና እናቀርባለን። የክርስትና ስማችሁን የላካችሁልንን አባቶች በቅዳሴው ላይ በመጥራት በጸሎት አሳስበዋል። ቦታው ላይ አንድ ካህን ብቻ ስላሉ የአካባቢው ልጆች እንዲያስተምሙ አንድ መምህር ተቀጥረው እያገለገሉ ቢያንስ እንኳን ሰንበትና በዕለተ ቀኑን እንዲቀደስ ለመምህሩ፣ ለካህናትና ለዲያቆናት ቋሚ ደሞዝ ስለሚያስፈልግ ቤተ ክርስቲያኑን ምን ገቢ ስለሌው በማኅበርም ሆኖ በግል የኩላችንን አስተዋጾ እናድርግ።
👉 ለበለጠ መረጃ፦ 09 21 03 11 10 ቄስ አግደው፣ 09 11 41 48 52።