ጂም ትሮፕ ይባላል በ1912 በነበረዉ ኦሎምፒክ አሜሪካን የወከለ አትሌት ነዉ።ወድድሩ በሚደረግበት ጠዋት ላይ ጫማዉን ይሰርቃል፣ሌላ መቀየሪያ ጫማ ስላልነበረዉ ወደ ቆሻሻ ማጠራቀሚያ ገንዳ በመሄድ ጫማ ሲፈልግ፣እድለኛ ሆኖ በፎቶዉ ላይ የሚታዩትን የተለያዩ ጫማወች ያገኛል።አንዱ ጫማ ሰፍቶት ስለነበር ካልሲ ደርቦ ነበር ያደረገዉ።ጂም እነዚህ የወደቁ ጫማዎችን በማድረግ በእለቱ ሁለት የወርቅ ሜዳሊያዎችን በማሸነፍ ታሪክ መስራት ችሏል።
ጂም ጫማዉ መሰረቁ ከዉደድሩ አላስቀረዉም፤ የተፈጠረውን ችግር ምክኒያት አድርጎ ከዉድድሩ ቢቀር ኖሮ በታሪክ መዝገብ ላይ ዛሬ ባላገኘነዉ ነበር።ምክኒያቶችን ፈጥረን ወደኋላ ከምንሄድ ይልቅ ከምክንያቶቹ በላይ ሆነን ወደ ስኬት ለመራመድ ይህ የጂም ታሪክ ጥሩ ምሳሌ ይሆነናል ብዬ አስባለሁ።
ምክኒያቶችን እየፈጠርን መሸነፍ ወይስ ከምክኒያቶች በላይ ሆነን ማሸነፍ ......ምርጫው የእኛ ነዉ!!!!!
!!!!!!!!!!!