Репост из: 👏 ልባም ሴቶች 👏
🩸ልብ በይ‼️
👇👇
ንብን የምታገኙዋት አበባዎች አከባቢ ነው ከዛም ስለምትቀስም ማርንም ለማነብ አስፈላጊዋ ስለሆነ መገኛዋ እንዲህ አይነቱ ስፍራ ነው። ታዲያ ግን ንብን ሽንት ወይም መፀዳጃ ቤት ድንገት ብታገኙዋት ምን ትላላችሁ⁉️
በቅርብ ጊዜ ንብ መፀዳጃ ቤት ውስጥ ሆና #እዛ መጥፎ ጠረን ባለበት ስፍራ ስትበር አየሁ 🤔 "አይይ... ድንገት ይሆናል" ብዬ ችላ ብዬ አለፍኩ ነገር ግን በንጋታው ቀጥሎ ባሉትም ቀናት በዛው ቦታ ተመለከትኩና ገረመኝ "ንብ አይደለች እዚህ ምን ትሰራለች!" ብዬ ራሴን መጠየቅ ጀመርኩ🤔 በጊዜ በሂደት ግን ጌታ አንድ ነገር አስተማረኝ 👇
1⃣ ለካ የውድነታችሁ ብሎም ጠቃሚ የመሆናችሁ ምስጥር ካልገባችሁ መገኛችሁ ምናምንቴው አልያም ብልጭልጩ የአለም ስፍራ ነው። ውድነታችሁን ደብቆ ጊዜና ጉልበታችሁን ይበዘብዛል😔 በጊዜ "እዚህ ምን እሰራለው!" ብላችሁ ካልነቃችሁ መጨሻችሁ አያምርም ልክ እንደ ንቧ ጥቅም ይዛችሁ ግን ስትባክኑ ትኖራላችሁ
2⃣ ንብ ውሎዋ ከንብ ጋር ነው‼️ የዝንቦች ሰፈር መዋል ጀመረች ማለት ከባድ አደጋ ላይ ነት ማለት ነው። ⚠️ንቁ ውሎዋችሁን አስተካክሉ፣ የት ነኝ በሉ አንድም ያለማፍራታችሁ ምክንያት ይህ ነውና‼️
"ውድነታችሁን ያቀለለባችሁ ስፍራችሁ!!"
✒️ ከደካማው ቦና 🐅
ለአስተያየት 👉 @onlyforjesus1 / 0942305601
Share👉 @lebamsetoch