☞ ድብ የእድሜው ጣሪያ 80 አመት ድረስ ነው፡፡
☞ አይጦች የራሳቸው ያልሆነ ልጅ አጥብተው ያሳድጋሉ፡፡
☞ ጊንጥ 12 አይኖች አሉት፡፡
☞ የወባ ትንኝ 47 ጥርሶች አሏት፡፡
☞ ፍየሎች ሴቷን ፍየል ማማለል ሲፈልጉ እርስ በርስ ይዋጋሉ፡፡
☞ ድመት በህይወት ዘመኗ እስከ 100 ግልገሎች ትወልዳለች፡፡
☞ እንደ ሰው ህልም ማየት የሚችለው እንስሳ ቢኖር ፈረስ ብቻ ነው፡፡
☞ ዳክዬ እንቁላል የምትጥለው ጠዋት ጠዋት ብቻ ነው፡፡
☞ የሌሊት ወፍ ጆሮዋ ከተደፈነ መብረር አትችልም፡፡
☞ ቀበሮ በዘመኑ አንዴ ብቻ ነው ፍቅረኛ የሚኖረው
ምናልባት ሚስቱ ብትሞት እንኳን ሌላ ሚስት አይፈልግም፡፡
☞ አዞ ምላሱን ወደ ውጪ ማውጣት አይችልም፡፡
☞ ሴቷ ካንጋሮ ከወንዱ ካንጋሮ የምትለየው ደረቷ ላይ ባለውከረጢት ነው፡፡
☞ አይጥ ያለ ምግብ 14 ቀን መቆየት ትችላለች፡፡
☞ አለም ላይ የመጀመሪያው ለማዳ እንስሳ ውሻ ነው፡፡
☞ የጊንጥ መርዝ ጊንጥን ሲገድል የእባብ መርዝ ግን እባብን መግደል አይችልም፡፡
☞ በአንድ የጉንዳን መንጋ ውስጥ ግማሽ ሚልየን
ጉንዳኖችሊኖሩ ይችላሉ፡፡
☞ ማንኛውም ስጋ በል አውሬ በመብረቅ ተመቶ
የወደቀንእንስሳ ለመመገብ አይችልም፡፡
☞ ቢራቢሮ 12,000 አይኖች ሲኖሯት
☞ የመሬት ትል ደግሞ 5 ልቦች አሉት፡፡.
አንብበው ከወደዱት 👍👍
subscribe the channel 🙏🙏❤️❤️
https://youtube.com/@jesus_smri?si=jH9uuYfHkdVq2zOK
☞ አይጦች የራሳቸው ያልሆነ ልጅ አጥብተው ያሳድጋሉ፡፡
☞ ጊንጥ 12 አይኖች አሉት፡፡
☞ የወባ ትንኝ 47 ጥርሶች አሏት፡፡
☞ ፍየሎች ሴቷን ፍየል ማማለል ሲፈልጉ እርስ በርስ ይዋጋሉ፡፡
☞ ድመት በህይወት ዘመኗ እስከ 100 ግልገሎች ትወልዳለች፡፡
☞ እንደ ሰው ህልም ማየት የሚችለው እንስሳ ቢኖር ፈረስ ብቻ ነው፡፡
☞ ዳክዬ እንቁላል የምትጥለው ጠዋት ጠዋት ብቻ ነው፡፡
☞ የሌሊት ወፍ ጆሮዋ ከተደፈነ መብረር አትችልም፡፡
☞ ቀበሮ በዘመኑ አንዴ ብቻ ነው ፍቅረኛ የሚኖረው
ምናልባት ሚስቱ ብትሞት እንኳን ሌላ ሚስት አይፈልግም፡፡
☞ አዞ ምላሱን ወደ ውጪ ማውጣት አይችልም፡፡
☞ ሴቷ ካንጋሮ ከወንዱ ካንጋሮ የምትለየው ደረቷ ላይ ባለውከረጢት ነው፡፡
☞ አይጥ ያለ ምግብ 14 ቀን መቆየት ትችላለች፡፡
☞ አለም ላይ የመጀመሪያው ለማዳ እንስሳ ውሻ ነው፡፡
☞ የጊንጥ መርዝ ጊንጥን ሲገድል የእባብ መርዝ ግን እባብን መግደል አይችልም፡፡
☞ በአንድ የጉንዳን መንጋ ውስጥ ግማሽ ሚልየን
ጉንዳኖችሊኖሩ ይችላሉ፡፡
☞ ማንኛውም ስጋ በል አውሬ በመብረቅ ተመቶ
የወደቀንእንስሳ ለመመገብ አይችልም፡፡
☞ ቢራቢሮ 12,000 አይኖች ሲኖሯት
☞ የመሬት ትል ደግሞ 5 ልቦች አሉት፡፡.
አንብበው ከወደዱት 👍👍
subscribe the channel 🙏🙏❤️❤️
https://youtube.com/@jesus_smri?si=jH9uuYfHkdVq2zOK