የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የጥር ወር ምርጥ ተጫዋች
ኢትዮጵያ መድን በጥር ወር ካደረጋቸው 7 ጨዋታዎች በስድስቱ ድል ሲቀዳጅ የቡድኑ ቁልፍ ተጫዋች መሆን የቻለው ዳዊት ተፈራ ከቡድን አጋሮቹ ሚሊዮን ሰለሞን እና መሐመድ አበራ እንዲሁም ከአርባምንጭ ከተማው አሕመድ ሁሴን እና ከፋሲል ከነማው አንዋር ሙራድ የተሻለ ድምጽ በማግኘት በሶከር ኢትዮጵያ ኤዲቶሪያል እና በተከታዮች ምርጫ የጥር ወር ምርጥ ተጫዋች ሆኖ ተመርጧል።