መጤ አስተሳሰቦችን በዝምታ መግደል ከመሰራጨታቸው በፊት ነው
———————————-
ኢማሙ ማሊክ ረሂመሁሏህ ተዐላ ኢማም አቡ ሀኒፋን ረሂመሁሏህ እንዲህ በማለት ጠየቋቸው :-
“ ለምንድነው ቀደምት ሰለፎች ያላነሷቸውን ዐቂዳዊ ነክ ነጥቦች የሚያነሱት “? ኢማም አቡ ሀኒፋ ተከታዩን ምላሽ ሰጥተው ተመልክቻለው :-
“በሰለፎች ዘመን እምነታዊ ቢድዐዎች ይፋ አልወጡም ነበር ፣ ግልፅ ላልወጡ ቢድዐዎች ምላሽ መስጠት ይበልጥ ቢድዐውን ማሰራጨት ነው ፣ ለዚያ ነበር የተተወው ፣ አሁን ግን መጤ አስተሳሰቦች ይፋና ግልፅ ወጥተዋል ፣ ይህ እያየን ዝም ብንል ለነዚህ አስተሳሰቦች እውቅና መስጠት ነው “
አል ቀራፊ / አዝዘኺራህ /
“ መጥፎን ነገር በዝምታ ግደሉት ወይም አጥፋት “ የምትለዋን መርህ በተደጋጋሚ ከሸይኾቻችን ሰምተናታል ፣ ግና ይህችን መርህ መረዳት ያለብን ከላይ ኢማም አቡ ሀኒፋ ባብራሩበት መልኩ ነው ፣ ማንኛውንም ንግግር እንደ ዘመኑና ቦታው መረዳት ግድ ነው
https://t.me/sufiyahlesuna