ወሀብያ ሞኝ ጀመዐ ነው‼️
👉 ነብዩ ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም በሀዲስ እንደ ገለፁት "سفهاء الأحلام" (ቂላቂል ናቸው) ።እንዴት ካላችሁ እናንተዉ ራሳችሁ ፍረዱ
👉ፎቶ እየተነሳ ፎቶ ሀራም ነው ይላል‼️
👉ስንት ሰለፎች ያልሰሩት ተግባር እየፈፀመ ፡ ለምሳሌ ቁርአን ውድድር ፣ የጎዳና ኢፍጣር ፣ የኺትማ ዱዐእ ፣ የረመዳን የመጨረሻዉን አስር ቀን ለይቶ ተሀጁድ በጀመዐ መስገድ የመሳሰሉትን እየተገበረ ፡ ነቢዩ ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም ያልሰሩት ተግባር ሁሉ መጥፎ ቢድዐ ነው ብሎ ይሞግታል ። ‼️
👉በሰማይና በምድር የሚኖርን ሙስሊም እያከፈሩ እኛ አናከፍርም ብሎ ይሞግታል።‼️ከዚህም አልፈው አሽዐሪዮች ያከፍሩናል እያሉ ይከሱናል
👉አላህ እጅ፣ እግር፣ ፊት፣ ጣት፣ ጎን፣ ባት ፣ አሏህ ይዞራል፣ ይቀመጣል፣ ይሮጣል ፣ሽርጥና ኩታ አለዉ ወዘተ እያለ መልሶ አይኑን በጨው አጥቦ ሙጀሲማ አይደለሁም ብሎ ልባችን ክው ያደርጋል።‼️
👉ሴት ከውስጥ ታይት መልበስ አትችልም ከላይ ጃኬት መደረብ አትችልም ይላል ለሚስቱ ግን ይገዛል።‼️
ሌላም ብዙ መጥቀስ ይቻላል ፡ ታዲያ እነዚህ ሰዎች ሞኝ ካልሆኑ ማነው ሞኙ ⁉️ ደኡፈ አጥጣሊቡ ወልመጥሉብ።
✍ ዘ.ሐ