ሂርዝ
♦️♦️
ዐብዱሏህ ኢብኑ ዐምር ረዲየሏሁ ዐንሁ “ ከአሏህ ቁጣ እና ቅጣት እንዲሁም ከባሮቹ ተንኮል ፡ ከሸይጧንም ሹክሹክታ ሙሉ በሆኑት በአሏህ ቃላት እጠበቃለሁ “ የሚለውን ዚክር ለልጆቻቸው ያስተምሩ ፣ ለአቅመ አዳም ላልደረሱት ደግሞ አንገታቸው ላይ ያንጠለጥሉላቸው ነበር
ቲርሚዚና ሌሎችም