በዚህ ሰሞን ባደረኩት ጥናት አብዛኛው ሴቶች ከማግባታቸው በፊት ፆም ያበዛሉ ሲያገቡ ግን ይተውታል። ‼️ለምንድ ነው ሚተውት ከተባለ❓ ከሁለት አንድ ነው ሶስተኛ የለውም ሲፆሙ የነበረው ነዝር(ስለት ባል እስካገኝ)ነበረ ወይም ሱና ፆም ያለ ባል ፍቃድ ስለማይሆን ማስፈቀድ አይፍልጉም?በጣም።ለማንኛውም ቀዷ ያለባቹ ሴቶች ቶሎ ቶሎ ክፈሉ አብሽሪ ደግሞ ለረመዳን የባል ፍቃድ አያስፈልግም።‼️
✍ዘ.ሐ
✍ዘ.ሐ