የመጀመሪያ ቀን
የትኛውም ሰው የመጀመሪያ ቀን ለሚያገኘው ሰው ይጨነቃል ያስባል በምን አይነት መልኩ እንደሚገናኙ ሁሉ ነገር ያስጨንቀዋል ምክንያቱም የመጀመሪያ ቀን ነውና።የረመዳን የመጀመሪያ ቀን አላህ ይመለከተናል የዛን ቀን በራህመቱ የተመለከተው ከዛ በኃላ መቼም እደለ ቢስ አይሆንም።የመጀመሪያ ቀን ለመታየት ልብን ፏ ማድርግ ነው። ኢብኑ መስኡድ እንዴት ነበር ረመዳንን ምትቀበሉት ተብለው ሲጠየቁ?አንዳችንም ለወንድማችን የጎመን ዘር ፍሬ አክል ልባችን ውስጥ ጥላቻን ቋጥረን ረመዳንን ለመቀበል አይደፈርም ነበር አሉ።ለጣኢፉ ወልማዐሪፍ
👉የአላህ ሹፈን ባክህ ለዚህ የተገባን ባንሆንም
✍ዘ.ሐ