🌹ሱሁር ለፈጅር ሶላት መነሳት እንደምንችል ያሳየናል።
🌹ተራዊህ የለሊት ሶላትን መስገድ እንደምንችል ያሳየናል።
🌹ፆም ከስሜታችን በተቃራኒ ራሳችንን መቃወም እንደምንችል ያሳየናል።
🌹የረመዷን ወር በኢማናችን ላይ ግዜያዊ ጭማሪ ሳይሆን..ይህንን በየቀኑ ማድረግ እንደምንችል ያሳየናል።
♦️✨«በዚህ ዐለም ላይ እንደረመዷን ኑር..በአኺራ እንደ ዒድ ትኖራለህ..!!»✨♦️