Репост из: Dinia islamic channel
ይህን የዓረብኛ አረፍተ ነገር የሚያነብ ሰው ሚስኪንዋ ሚስት የተከበረውን የባልዋ ጫማ ትብላ ብሎ ይተረጉመው ይሆናል። ምን አልባት ለዳዕዋም ተጠቅመውት ይሆናል። የንግግር ፍሬ ሀሳብ ግን ይሄ አይደልም።
ንግግሩ የሚለው ሚስት ከባልዋ ጎን ተቀምጣ መብላትዋ አደብ ነው። አው የተከበሩት ሚስት ከተከበሩ ባለቤታቸው ጎን ቁጭ ብለው መመገብ።
ሐዛእ (حذاء)የሚለው ቃል በዓረብኛ ከጎን ወይም ከቅርብ የሚል ትርጉም አለው
ተከታዩን ተርጉሙ......
يجوز ذبح المرأة يوم عيد الأضحى
https://t.me/Ustaz_ebin_Selman