(የውመ ዩክሸፋ ዐን ሳቅ ) የሚለውን አንቀፅ ኢብኑ ዐብባስ (መከራ የሚገለጥበት) ማለት ነው ብለዋል ፤ ሳቅ ወይም በእማሬያው ፍቺው " ባት " የሚለውን ቃል (መከራ ወይም ችግር ) ብለው ታእዊል አድርገውታል ።
ሀፊዝ ኢብኑ ሀጀር ፈትሁል ባሪ ላይ ኢማም አጥጠበሪይ ደግሞ ተፍሲራቸው ላይ ጠቅሰውታል
https://t.me/sufiyahlesuna
ሀፊዝ ኢብኑ ሀጀር ፈትሁል ባሪ ላይ ኢማም አጥጠበሪይ ደግሞ ተፍሲራቸው ላይ ጠቅሰውታል
https://t.me/sufiyahlesuna