አሁንም ይግባህ
የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ም/ቤት ፕሬዝደንት ክቡር ዶክተር ተቀዳሚ ሙፍቲ ሐጂ ዑመር ከትላንት በስቲያ በፌደራል ቤቶች ኮርፖሬሽን አማካኝነት የተገነቡ ሕንፃዎች ሲመረቁ ከመንግስት በተላለፈላቸው ጥሪ መሰረት በክብር መገኘታቸውና መታደማቸው ይታወሳል።
ዛሬ ደግሞ በአሁኑ ሰዓት ጠ/ሚ ዶ/ር ዐብይ አሕመድ ማብራሪያ እየሰጡበት ባለው በተወካዮች ምክር ቤት 13ኛ መደበኛ ስብሰባ ላይ ክቡር ተቀዳሚ ሙፍቲ ከመንግስት በተደረገላቸው ጥሪ መሰረት በምታዩት መልኩ በክብር ተጋብዘው ተገኝተዋል።
መንግስት ምን ዓይነት መልዕክት እያስተላለፈልህ እንደሆነ አሁንም ካልገባህ እስኪበቃህ ድረስ ዝለል፣ ተወጠር። መንግስት ሚፈልገው ደረጃ ላይ እክትደርስለት ድረስ ነው እየጠበቀህ ያለው። ትክክለኛው ወቅት ደርሷል ብሎ ሲያምን ግን ያስተነፍስሃል!
በዛሬው የፓርላማ ስብሰባ ላይም ምናልባት የ #ቤርጎው_መጅሊስም ተጋብዞ ከኋላ ተቀምጦ ይሆናል በሚል ተስፋ የቴሌቪዥኑን እስክሪን ከጫፍ እስከ ጫፍ በምሬት እያየ ዓይኑ ሚቀላጥም አይጠፋም እኮ😉