Репост из: ፉርቃን ኦንላይን ቁርኣን ማዕከል
📌ሴት ወንድን ለትዳር መጠየቋ ⁉️
#በውስጥ_መስመር_ከተላኩ_ጥያቄዎች❓
♻️ : ክፍል 178
📌ጥያቄ📌
📌 ሴት ልጅ የወደደችውን ወንድ #ለትዳር መጠየቅ ትችላለችን ወይስ በተለምዶ የግድ #ቤተሰብ የመረጡላትን ነው የምታገባው⁉️
✅መልስ✅
✅ ሴት ልጅ አንድ ዲኑን ፣ ስነምግባሩን ፣ እውቀቱን #የወደድችለትን ወንድ ለትዳር እንደምትፈልገውና ብታገባው ፍላጎቷ #እንደሆነ መግለፅ ትችላለች።
✅ ለዚህም #ቡኻሪ (4828) ላይ እንደተዘገበው አንድ ጊዜ አንዲት #ሴት ራሷ ልታገባቸው እንደምትፈልግና ራሷን ለነብዩ #ሶለሏሁ_አለይሂ_ወሰለም ለማቅረብ መጣችና: "#ትፈልገኛለህን?" ብላ መጠየቋና ነብዩም መጠየቋን #አለማጥላላታቸው የሚፈቀድ መሆኑን ያመለክተናል።
📌 ነገር ግን አብዛኛው ኡለሞች እንደሚናገሩት እርሷ ቀጥታ #በአካል ሂዳም ይሁን #በስልክ ደውላ ሀሳቧን ከምትገልፅ ይልቅ ፊትናን #ከመከላከል እንፃርና ብዙ ወንዶችም ከሴቶች ይህ ጥያቄ ሲመጣ #የመኩራትና_የማጉላላት ስሜት ስለሚያሳዩ #በላጩ በቤተሰቦቿ በኩል እንዲገለፅ ማድረጓ ነው።
📌 በተጨማሪም ጥያቄውን ካቀረበች #በኃላ መልሱ #እሽታ ከሆነ ቀጥታ ወደ #ኒካህ መሄድ እንጅ መደዋወልና ሌላ ግኑኝነት መፍጠት ተገቢ አይደለም። መልሱ #እምቢ ከሆነ ደግሞ ቀጥታ ያለውን ግኑኝነት #ማቋረጥ እንጅ እሱን #በማሰብና_በመለመን ጊዜዋን መፍጀትና ወደ #ሀራም ነገራቶች የሚያስኬደውን መንገድ ማመቻቸት የለባትም።
♻️ ምንጭ :— 📚ኢማሙ ነወዊይ ፣ ፈትሁል ባሪ ፣ 9/175 ፣ 📚ኢማሙል ቁርጡቢይ ፣ ተፍሲሩል ቁርጡቢ ፣ 13 / 271
__________________
©@mohammedjud
*ያለፈዎትን ፈትዋዎች ለመከታተል
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
✔https://t.me/yeilmkazna