ከረድ ዝግጅት ወደ አድናቆት
🏝🏝🏝🏝
📝 የዐቂደል-ዋሲጢየህ ሸርህ ባለቤት የሆኑት ሸይኽ ሙሀመድ ኸሊል ሃራስ አል-አዝሀሪይ አላህ ይዘንላቸውና ከአዝሃር ተመርቀው የወጡ ናቸው። በፍልስፍና፣ በመንጢቅ እና በዒልመ-ልከላም (Logic) ስፔሻላይዝድ አድርገዋል።
➪ በመቀጠል በሸይኹል ኢስላም ኢብኑ ተይሚያህ ላይ ረድ እንዲጽፍ እና በዚህ ላይ ዶክትሬቱን እንዲሰራ አዘዙት!። ምክንያቱም እሱ የዒልመል ከላም የመንጢቅ(Logic) የፍልስፍና ጠላት ስለሆነ ከሸይኹል ኢስላም መጽሀፎች ከእጄ ያሉትን ሰበሰብኳቸው እና ለሶስት ወር ያክል ተማርኩ ይላል ከዚያም ውጤቱ ሳነባቸው እኔ በቃ ከዚህ በፊት እስልምናን እንዳልተረደሁ ገባኝ።
🔎 ከዚያም ኢብኑ-ተይሚየህ አስ-ሰለፊይ የሚል መጽሀፍ ጻፈ። ዶክተሬቱንም ሰለፊዩ ኢብኑ-ተይሚየህ በሚለው መጽሀፉ ሰራ። በሱ መልስ ለመስጠት ተዘጋጅቶ ነገሩ ተገለበጠ እና አል-አሽዐሪይ አል-ፈይለሱፍ አል-መንጢቂይ የነበረው በሸይኹል-ኢስላም እምነት አመነ።
🎙 منقول عن محاضرة الشيخ محمد أمان الجامي رحمه الله
قلت ➴➴➴➴➴
💡 እኔ የሚገርመኝ የሸይኹል ኢብኑ ተይሚየህ እውቀት ነው። የባጢል-ባለቤቶች ያላቸውን የባጢል እውቀት እሱ ከነሱ በላይ ያውቀዋል።
🏝 ለዚህም እኮ ነው ሸይኽ ሙሐመድ ኸሊል ሃራስ በዒልመል ከላም ወልመንጢቅ ሸይኹል ኢስላም ከሱ በላይ እንደሆነ የተረዳው።
🚥 ሸይኹል ኢስላምን በሆነ በዲን ካሉ ዲፓርትመንቶች ያገኘው ሰው ሁሉ በዚያ specialized እንዳደረገ ይናገራሉ።
👉 በዘመናችን የነበሩ እና ያሉትን ታላላቅ ዑለሞችን በምንመለከት ቃለ ሸይኹል ኢስላም ከማ ፊመጅሙዒል ፈታዋ... ከማለት አይወገዱም። በቃ እሱ በኛ ዘመን ያለ ነው የሚመስል።
♨️ ጠላቶቹ እራሱ በእውቀቱ ይመሰክራሉ። ህይወቱን በአጠቃላይ የአላህ ዲንን በመኸደም ጨረሰው።
✍ በየሁዳ፣ በነሷራ፣ በጀህሚያ፣ በሙዕተዚላ፣ በአሽዐሪያ፣ በማቱሪደያ... በመሳሰሉት የጥመት አንጃዎች አሏህ በለገሰው እውቀት መልስ በመስጠት እና በማስጠንቀቅ ሀያቱን ጨረሰው።
📿 ዚክር በማድረግ እና በተለያዩ አምልኳቸውም ጠንካራ እንደነበሩ ደረሶቻቸው ይመሰክሩላቸዋል።
🛏 رحمه الله رحمة واسعة واسكنه فسيح جناته!
📝 t.me/sead429
❴ከተወሰነ ማስተካከያ ጋር❵
🏝 ••⇣⇣. 🏖 ••⇣⇣
╰𝐒𝐡𝐚𝐫𝐞. ╰𝐒𝐡𝐚𝐫𝐞
🖥️ በ 𝐓𝐞𝐥𝐞𝐠𝐫𝐚𝐦~𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥
🏝 ⇣⇣⇣🍭⇣⇣⇣📲 ⇣⇣⇣↙️
https://t.me/AbuImranAselefy