ሁላችንንም የሚመለከት መልዕክት
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
➞➞➞➞➞➞
የተከበራችሁ #ወንድሞቼ እና #እህቶቼ ቀን አልፎ ቀንን እየተካ ይሄው ትልቁ እንግዳችን #ረመዷን እየደረሰ ነው።
በመሆኑም ይህን ውድ እንግዳችንን ተዘጋጅተን መጠበቅ አለብን።
#በተለይ_ደግሞ፦
ቀዷ ያለባችሁ ማለትም፦
➲ #በህመም
➩ በሀይድ
➲ #በወሊድ
➩ በጉዞ
ወይም
በሌላ ምክንያት የባለፈውን #ረመዷን በሙሉ ወይም በከፊል ያልፆምን እንድሁም ቀዷውንም እስካሁን ያላወጣን ካለን ይሄኛው #ረመዷን ከመግባቱ በፊት ማውጣት አለብን።
ዝም ብለን ቆይተን ወሩ ከደረሰ በኋላ ለፈታዋ #ከመሯሯጥ አሁኑ ቀዷ ያለብን ቀዷችንን መፆም ተገቢ ነው።
በሌላ ከኩል በቀሩት ቀናት ውስጥ ደግሞ #ስለረመዷን ትምህርቶችን መማር አለብን።
#ይህ_ማለት፦
✅ ስለረመዷን ሁክም
✅ #ረመዷንን_መፆም ያለውን ደረጃ
✅ ረመዷንን ስለሚያበላሹት ነገሮች
✅ #ለፆመ_ሰው_ስለሚከለከሉ ነገሮች
✅ ለፆመ ሰውስለሚፈቀዱ ነገሮች
✅ #በረመዷን_ዙሪያ_ስለተሰጡ ፈታዋዎች
➷➴➘
ወዘተ…ከተለያዩ #የመረጃ_ምንጮች መማርና ማወቅ ይጠቅመናል።
ከመረጃ ምንጮች መካከል፦
➜ የኡለሞች #ኪታቦች
➜ የታማኝ #ኡስታዞች
➽ የቴሌግራምና የዋትሳፕ #ቻናሎች
➽ #ስለረመዷን የተለቀቁ የታማኝ
#ኡስታዞች_ኦዲዮ
➽ እንዴ ኡምደቱል እህካም መንሃጁ ሳሊኪን እና መሰል የፊቅህ ኪታቦች ላይ ኪታቡ ሲያም የሚለውን በአካባቢው በሚገኙ ኡስታዞች መሻይኾች ላይ ብትቀሩ (በትማሩ) መልካም ነው።
እና ሌሎችም። እነዚህን #ተጠቅመን ስለዚህ ውድ እንግዳችን #ረመዷን ተገቢውን መረጃ እና #እውቀት መሰብሰብ አለብን።
ላልደረሳቸው Share በማድረግ የአጅሩ ተካፋይ ይሁኑ!!!
▵▮▱▰▱▰▱▰▱▰▱▰▯▴
⚙ 📝 أَبُـــو عِـمْــرَان ❨𝕒𝕓𝕦 𝕚𝕞𝕣𝕒𝕟❩
🏝 ••⇣⇣. 🏖 ••⇣⇣
╰𝐒𝐡𝐚𝐫𝐞. ╰𝐒𝐡𝐚𝐫𝐞
---------------⫷⫸-----------------
🖥️ በ 𝐓𝐞𝐥𝐞𝐠𝐫𝐚𝐦~𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥
🏝 ⇣⇣⇣🍭⇣⇣⇣📲 ⇣⇣⇣↙️
https://t.me/AbuImranAselefy
https://t.me/AbuImranAselefy
https://t.me/AbuImranAselefy
⫷⫸⫷~⫸⫷⫸⫷~⫸⫷⫸⫷~⫸