🚫 የኢብኑ ሙነወር የነሲሓዎች ትችት ወቀሳ ወይስ ውለታ ?
ኢብኑ ሙነወር ሶሞኑን ስለመርከዙ ሰዎች ትችት መሳይ ነገር ፅፎ የተለመደውን ከጭብጥ የማስወጣቱን አካሄድ ሄዶ አብዛኞችን ለመሸወድ ችሏል ። በሱ ሚዛን በጭፍን ሳይሆን በመረጃ የሚከተሉ የሚላቸውን ተከታዮቹን ብቻ ሳይሆን የሱን አካሄድ የማያውቁ ሰለፍዮችንም የመርከዙን ሰዎች የተቸ እንዲመስላቸው አድርጓል ።
ኢብኑ ሙነወር የመርከዙ ሰዎች ወሰን ታልፎባቸዋል ብሎ እኛን ለውይይት ሲጠራ አንዱ አጀንዳ ወሰን ታልፎባቸዋል የሚለውን አድርጎ ነበር ። እኛም ይሄኛው ነጥብ እኛና እነርሱን የሚለይ መሆኑን አሳውቀን ውይይቱን የሰረዝን መሆኑን ገልፀን ሜዳውን በአሸናፊነት እንዲጨፍሩበት ትተን ወጣን ።
በዚህ መልኩ ኢብኑ ሙነወር የሚሞግትላቸው ነሲሓዎች ግን ከድጡ ወደ ማጡ እንዲሉ በአደባባይ ኢኽዋንይነታቸውን በሚታክት መልኩ ያውጁ ጀመር ። እወጃው ዐቅል ያላቸውን ጥቂቶችን እያሸማቀቀ ቀጠለ ። መጨረሻ አካባቢ ብዙዎች እነዚህ ሰዎች በዚህ መልኩ አልመሰሉንም ነበር ብለው ወደ ሰለፍዮች መቀላቀል ጀመሩ ። የተወሰኑት ከማንም አይደለሁም የሚል ሌላ መዝሀብ እንዲዙ አደረጋቸው ። በጣም ብዙዎች አሁንም ለመስላሓ ነው እያሉ በሽንት ላይ እንደሚጎተት የረዘመ ጀለብያ መጎተት ጀመሩ ።
የዚህን ጊዜ የኢብኑ ሙነወር ተከታዮችን ስለ ነሲሓዎች አሁን ምን እንደሚል ጠዩቁት ሰለፍዮች ናቸው ወይስ ኢኽዋኖች በሉት ብለን ጥያቄ ላክን ።
ብልጣብልጡ ኢብኑ ሙነወር ለመስላሓ ሲባል በማያምኑበት ነገርም ቢሆን መነካካት ብስለትና ድፍረት የሚፈልግ ተግባር መሆኑን መቼና በምን አይነት ጉዳይ እንደሆነ ሳይገልፅ ለራሱ በደንብ ቆርሶ የመርከዙን ሰዎች በዚህ ጉዳይ ላይ በመኮነን አመለጠ ።
ኢብኑ ሙነወር መልስ ይስጥ የተባለው የመርከዙ ሰዎች ሰለፍዮች ናቸው ወይስ ኢኽዋንዮች ለሚለው ጥያቄ ነበር ። እሱ ግን የዚህን ጥያቄ መልስ በቀጥታ ሳይሆን በተዘዋዋሪ መልሶ ብዙዎችን ሸወደ ።
መልሱ ሰለፍዮች ናቸው ችግራቸው መስላሓና መፍሰዳ ማየት አለመቻል ነው የሚል ነው ። ‼
ይህ ለነሲሓዎች እነርሱ ባይፈልጉትም ወቀሳ ሳይሆን ውለታ ነው ። ምክንያቱም አሁን ለእነርሱ ኢኽዋንዮች ናቸው መባሉ እንጂ ሰለፍዮች ናቸው የሚለው አትራፊ ስለማያደርጋቸው ። የነሲሓዎች እንባ ጠባቂው ኢብኑ ሙነወር ግን ልክ ኢልያስ አሕመድ ዶ/ር ጀይላን ባይፈልግም ሰለፍይ ነው እንዳለው እሱም ነሲሓዎች ባይፈልጉም ሰለፍዮች ናቸው እያለ ነው ልብ በሉ ።
https://t.me/bahruteka