ባለፈው ጁምዐ በኑር በኒ መስጂድ የረቢዕ መቃረቢያ ኢሽቅ በደማቁ መጀመሩ ይታወሳል::
በአሁኑ ጁምዐ አንዋር መስጅድ ወጣት ጀምዐዎች በደማቁ እንደሚጀምሩ አሳውቀውናል በቀረባችሁ መታችሁ የነብዬን ሰለላ ዐለይሂ ወሰለም መውሊድ መቃረብ በሶለዋት አውጁ
ሌሎች መስጂዶችም በቶሎ ኢሽቁን ጀምሩ አየሩም ንፋሱም ሰለዋት ፈልጎበታል
መዉሊድድድድድድ........
"Share በማድረግ ለሌሎች ያጋሩ