Репост из: የግዮን ት/ቤት ተማሪዎች ንቅናቄ | ባህር ዳር
በ 2017 አ/ም መስከረም እና ጥቅምት ላይ የድሮን ጥቃት ከተፈፀመባቸው ትምህርት ቤቶች በከፊል፦
ጎንደር ፡
- ሚካኤል ደብር ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት
/አዲስ ዘመን/
ጎጃም :
- ድማማ ትምህርት ቤት
/ፋግታ ለኮማ ወረዳ/
- አፈሳ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት
/ዳንግላ ዙሪያ/
- ቅድስ ዮሐንስ የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ቤት
/ሜጫ ወረዳ/
- ንዋዬ ማርያም አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት
/እናርጅ እናውጋ ወረዳ ፈለገ ብርሃን ከተማ/
- ቀጋት ትምህርት ቤት
/ደብረ ኤልያስ/
እነዚህ ትምህርት ቤቶች ሙሉ በሙሉ ወድመዋል ተማሪዎችም በጥቃቱ ሞተዋል።
አብይ አህመድ የትምህርቱን ዘርፍ ርካሽ ፖለቲካ ከሰራበት በኋላ እንዲህ ነው የሚያደርገው።
ለዚህ ነው ትምህርት ነፃነታችንን እስክናረጋግጥ ይቆይ የምንለው።
ታድያ ወንድም እህቶቻችን በእንደዚህ አይነት ሁኔታ ላይ እያሉ የእኛ የአማራ ፋኖን መመሪያ ተላልፎ በትምህርት ቤቶች መገኘት የድሮን እሳትን ያስገኝ እንደሆነ እንጂ እውቀትን መቅሰም በዚህ ሁኔታ የማይታሰብ ነው።
ቀጣይ ለሚኖረን ጥሪ ዝግጁ ሁኑ!
ጥቅምት ፲፪ ቀን ፪፻፲፯ ዓ.ም | ባ/ዳር
የግዮን አጠቃላይ ፪ኛ ደረጃና ከፍተኛ ት/ም መሰናዶ ት/ቤ የተማሪዎች ንቅናቄ
"ትምህርት ከነፃነት በኋላ!!"