የአገዛዙ ከንቱ እቅድ በባህር ዳር!
በባህር ዳር ከተማ የአገዛዙ ገረድ ሚሊሻዎች ሰፈር ለሰፈር በመዞር ነዋሪዎችን እየሰበሰቡ የተደራጁ ሀሳብ በመስጠት ላይ እንደሚገኙ ታጋይ አምሓራ የደረሰው መረጃ ያሳያል።
የሚደራጁት ራሳቸውን ከዝርፊያ እና ከእገታ ለመጠበቅ እንዲሁም የአካባቢያቸውን ሰላም ማስከበር እንዲችሉ እንደሆነ ነው ባንዳዎቹ በስብሰባ የሚገልፁት።
ከላይ ሲታይ የተቀደሰ የሚመስለው ይህ ሀሳብ ከእነሱ ንግግር በስተጀርባ የአገዛዙን ተከታዮች ቁጥር መጨመር እና ተጨማሪ ህዝባቸውን የካዱ ባንዳዎች ማፍራትን አላማ ያደረገ እንቅስቃሴ ነው።
በዚህም መሠረት ለሚደራጁ ግለሰቦች እውቅና በመስጠት የሮንድ ሰአትን ጨምሮ በሌሎች ጊዜያት የሚመለከቷቸውን ህዝባዊ (ትግል ነክ) እንቅስቃሴዎች እና የሚያገኟቸውን መረጃዎች ለአገዛዙ እንዲያቀብሉ በማድረግ የመረጃ እና ደህንነት መረባቸውን በቀላሉ ማህበረሰቡ ላይ መጣልን ታሳቢ ያደረገ ሴራ ነው።
በተጨማሪም በጥቅማ ጥቅም በማማለል ቀስበቀስ ወደ አገዛዙ መዋቅር የማካተት እቅድ እንዳላቸው ነው ለማወቅ የቻልነው።
በባህር ዳር የወንጀለኞችን ቡድን አዋቅሮ የሚንቀሳቀሰው አጎብዳጁ ብአዴን ራሳችሁን ከዝርፊያ እና እገታ ለመጠበቅ ተደራጁ ማለቱ ፈገግ ያስብላል።
እኛ ግን ለባህርዳርም ሆነ ለመላው የአማራ ሕዝብ እንላለን... ተደራጁ!
አዎ! በከተማ ውስጥ ፋኖን በመረጃም ሆነ በሌላ መንገድ ማገዝ የሚችሉ የራሳችሁን ድብቅ አደረጃጀቶች ከብአዴን ገረዶች ሰውራችሁ ፍጠሩ። በዚያ መንገድ ሁሉም የድርሻውን ይወጣ።
ከዛ ውጭ ግን በብአዴን አማካኝነት የሚደራጁ ያው የብአዴን አካል ነውና ራሳችሁን ከባንዳነት እና ከትግሉ እንቅፋትነት አግልሉ...!
© ታጋይ አምሓራ
ታጋይ አምሓራ
27/2/2017 ዓ.ም

ነፃነት በትግል እንጂ በልመና አይገኝም!
27/2/2017 ዓ.ም