የጭምጭምታ መረጃ!
በፋኖ አንድነት ዙሪያ አዲስ ነገር እንዳለ እየተካሄዱ ያሉ ሁኔታዎች ይጠቁማሉ።
ከአሁን በፊት እንደገጠመን አይነት ችግር እንዳይፈጠር ሲባል ሁሉም ነገር ወደ ውጭ ሳይወጣ በውስጥ እየተደከመበት መሆኑን ለመገንዘብ ችለናል።
መሪዎቻችን ስራ ላይ ናቸው እኛም የሚጠበቅብንን ብቻ እንወጣ!
ድሉ የእኛ ነው!
ታጋይ አምሓራ
09/03/2017 ዓ.ም
በፋኖ አንድነት ዙሪያ አዲስ ነገር እንዳለ እየተካሄዱ ያሉ ሁኔታዎች ይጠቁማሉ።
ከአሁን በፊት እንደገጠመን አይነት ችግር እንዳይፈጠር ሲባል ሁሉም ነገር ወደ ውጭ ሳይወጣ በውስጥ እየተደከመበት መሆኑን ለመገንዘብ ችለናል።
መሪዎቻችን ስራ ላይ ናቸው እኛም የሚጠበቅብንን ብቻ እንወጣ!
ድሉ የእኛ ነው!
ታጋይ አምሓራ
ነፃነት በትግል እንጂ በልመና አይገኝም!
09/03/2017 ዓ.ም