👉#የድል ዜና
✍️በሁለት አይሱዙ አስከሬኑን ጭኖ የፈረጠጠው የአገዛዙ ወታደር ድሮን በመጠቀም ሁለት የቀንድ እንስሳትን ገድሎ ሔደ።
✍️ ህዳር 12/2017 ዓ.ም ከጠዋት ጀምሮ የአሳግርት ከተማን እይዛለሁ በሚል የከንቱ ቅዠት ሞርተር፣ዲሽቃ ፣መቶ ሰባት፣ዙ -23 እና ድሮን በመጠቀም የአስማረ ዳኜ ብርጌድ የፋኖ አባላት ላይ ጥቃት ለመፈፀም አስቦ የተንቀሳቀሰው የአብይ አህመድ ወንበዴ ቡድን ሁለት አይሱዙ እና አንድ ቢክ አፕ አስከሬን ጭኖ ተሸኝቷል።
✊ "እሰይ እሰይ ህዳር ታጠነ"
✍️በአገዛዙ አጠራር በሰሜን ሸዋ ዞን አስተዳዳሪ በአቶ መካሻ አለማየሁ ሰይጣናዊ ፊርማ የጀግናው የአስማረ ዳኜ ቀዬ እንድትወድም ተፈርዶባት አለኝ ያለውን የምድር እና የአየር ከባድ መሳሪያ በመጠቀም የአማራን ህዝብ ለማጥፋት ተማምሎ የሔደው የአገዛዙ ቡድን በአማራ ፋኖ ሸዋ ዕዝ ከሰም ክፍለጦር አስማረ ዳኜ ብርጌድ እና በአማራ ፋኖ ሸዋ ዕዝ ነጎድጓድ ክፍለጦር ጋተው ብርጌድ የፋኖ አባላት የተባበረ ክንድ የእነ አብይ አህመድ ወንበር ጠባቂ ፣የእነ መካሻ አለማየሁ ተቀላቢ ቡድን ሁለት አይሱዙ እና አንድ ፒካፕ አስከሬን ጭኖ ተመልሷል።
✍️በድርጊቱ የተበሳጨው ፀረ አማራው ቡድን በተደጋጋሚ የድሮን ጥቃት ቢፈፅምም የአንድ ግለሰብ የግል ሀብት የሆነን ሁለት የቁም እንስሳ ከመግደል ውጪ በሰዎች ላይ ምንም አይነት ጉዳት ሳይደርስ የጠላት ሀይል ጊና አገር ጤና ጣቢያ ሌላውን ማህበረሰብ እንዳይታከም በመከልከል ከ70 በላይ ቁስለኛ በወረፋ ሲታከም መዋሉን አሻራ ሚዲያ አረጋግጧል ።
ድል ለአማራ ፋኖ
የአማራ ፋኖ ሸዋ ዕዝ ህዝብ ግንኘነት ክፍል
ህዳር 12/2017 ዓ.ም