ከዚህ በላይ አጀንዳ የለንም!
እኒህ አባት እንዲህ በይፋ ታዩ እንጂ ስንቱ እንዲህ ተደርጓል።
ጠላት በንፁሃን ላይ ከሚያደርሰው ሰብዓዊ እና ቁሳዊ ጉዳት ባሻገር ልክ እንደዚህ የስነ ልቦና ጉዳት (ጥቃት) አንዱ የውጊያው አካል አድርጎ እየታገለን ይገኛል።
ይሄ ለአማራ ከ፲፭ ኛው ክ/ዘመን የከፋ ጊዜ ነው።
በመሆኑም እኛም ከእነሱ በብዙ እጥፍ መጨከን እና መምረር ይጠበቅብናል።
ታጋይ አምሓራ
14/3/2017 ዓ.ም

ነፃነት በትግል እንጂ በልመና አይገኝም!
14/3/2017 ዓ.ም