የሸዋ ችግኝ የሸዋ ተክል፣
የአገር አንድነት የሚያስተካክል፣
ማዕተብ ያለባት የአንድነታችን፣
ሸዋ ልብናት የያንዳንዳችን።
ታጋይ አምሓራ
17/3/2017 ዓ.ም
የአገር አንድነት የሚያስተካክል፣
ማዕተብ ያለባት የአንድነታችን፣
ሸዋ ልብናት የያንዳንዳችን።
ታጋይ አምሓራ
ነፃነት በትግል እንጂ በልመና አይገኝም!
17/3/2017 ዓ.ም