ሺመልስ አብዲሳ - በነቀምት!
ኦሮሚያ ክልል ከአማራ ክልል ጋር በሚዋሰንባቸው አካባቢዎች በፋኖ ታጣቂዎች የሚፈጸሙ ጥቃቶችን የመንግሥት ኃይሎች እንዳይከላከሉ በዋናነት እንቅፋት የሆነው የኦሮሞ ነጻነት ሠራዊት አማጺዎች የሚያደርጉት እንቅስቃሴ ነው ሲል በነቀምት ከተማ በተካሄደው የብልጽግና ፓርቲ አምስተኛ ዓመት የምስረታ በዓል ላይ ገልጿል።
የኦሮሞ ነጻነት ሠራዊት የተባሉት ኃይሎች የፋኖ ታጣቂዎች ወደሚገኙባቸው አካባቢዎች አይጠጉም፣ የኦሮሞ ሕዝብ ራሱን እንዳይከላከል አስቀድመው ትጥቅ በማስፍታት ለጥቃት ያጋልጡታል በማለት ተናግሯል።
~ ይሄ በኦሮሚያ የሚገኝ አማራ እንዲጨፈጨፍ ከሽመልስ ለኦነግ የተላለፈ ግልፅ ትዕዛዝ እንዲሁም ፍቃድ ነውና ሁሉም አማራ ከየትኛውም ጊዜ በላይ ራሱን ይጨብቅ!
~ ሌላኛው ኦነግ ወደ ፋኖ አይጠጋም ሲል አለቃቅሷል.. እየተዋወቅን ሽሜ! የማይሆነውን! 😁
ታጋይ አምሓራ
18/3/2017 ዓ.ም

ነፃነት በትግል እንጂ በልመና አይገኝም!
18/3/2017 ዓ.ም