ባህርዳር!
በባህር ዳር ከተማ ከአሁን በፊት በሚሊሻ ሰልጥነው ቤታቸው ለተቀመጡ እንዲሁም በተለያየ ምክንያት ከሚሊሻነት ራሳቸውን ላገለሉ ጥሪ መቅረቡን እና አንዳንዶቹ በድጋሚ በመግባት ላይ እንደሚገኙ በደረሱን መረጃዎች ለማረጋገጥ ችለናል።
ወገናችሁን ለስቃይ ለመዳረግ በድጋሚ የገባችሁ ዋጋችሁን በቅርቡ እንደምታገኙ እወቁ! ቀሪዎቻችሁ ግን ህዝባችሁን ክዳችሁ ግርድናን እንዳትመርጡ እናሳስባለን!
ያ ካልሆነ ግን ማንነታችሁን በስም እንዲሁም በፎቶ አስደግፈን ይፋ የምናደርግ መሆኑን እንገልፃለን።
ታጋይ አምሓራ
23/3/2017 ዓ.ም

ነፃነት በትግል እንጂ በልመና አይገኝም!
23/3/2017 ዓ.ም