ልክ በአመቱ!
የቀድሞው የአማራ ፋኖ አንድነት በሸዋ 7 ለ70 ብርጌድ በአጣዬ ግንባር ዕልህ አስጨራሽ ውጊያ በማድረግ ከ100 በላይ የአገዛዙን ሰራዊት ደምስሶ፣ አንድ ፓትሮል ጨምሮ ከ20 በላይ የአብይን ታጣቂዎች ከነዘመናዊ መሳሪያዎቻቸው ማርኮ አጀብ ያስባለን ከአመት በፊት ታህሳስ 4 ነበር።
ልክ በአመቱ፣ በመካከል የተፈጠሩ መለያየቶች ቢኖሩም፣ 7 ለ70 ብርጌድ ወደ ክፍለ ጦር አድጎ፣ ልዩነቶች ወደ ጎን ተገፍተው በአንድነት፦
• የአማራ ፋኖ ሸዋ ጠቅላይ ግዛት ዕዝ 7 ለ70 ክፍለ ጦር እና
• የአማራ ፋኖ ሸዋ ዕዝ አፄ ይኩኖ አምላክ ክፍለ ጦር
ከ10 ጊዜ በላይ እንድትነድ የተደረገችውን አጣዬን ነፃ ለማውጣት በቅንጅት እየተፋለሙ በጀብድ ወደፊት እየገሰገሱ ይገኛሉ።
አንድነት ኃይል ነው!
ታጋይ አምሓራ
5/4/2017 ዓ.ም

ነፃነት በትግል እንጂ በልመና አይገኝም!
5/4/2017 ዓ.ም