የአማራ ፋኖ መግለጫ፡ ጽኑ አቋማችን!
የአምስቱ የአማራ ፋኖ አደረጃጀቶች መግለጫ የትግላችንን አቅጣጫ በግልጽ ያሳያል። መግለጫውን ሙሉ በሙሉ እንደግፋለን። ትግላችን ለህልውና፣ ለነጻነትና ለፍትህ ነው፤ ከሃዲዎችን አጥብቀን እናወግዛለን፤ በአንድነት እንቆማለን። የህዝባችንን ነጻነት ለማረጋገጥ እስከ መጨረሻው እንታገላለን። ምክንያቱም እኛ ታጋይ አምሓራዎች ነን።
ታጋይ አምሓራ

ነፃነት በትግል እንጂ በልመና አይገኝም!