ሰበር ዜና: ነበልባሎች በኤጀሬ!
የታላቁ አርበኛ ደራሲ አሰግድ መኮነን ልጆች በኦሮሚያ ምድር ገድል ሲፈጽሙ ውለዋል። ጦርነቱ ከክልሉ መውጣት መጀመሩ ይበል የሚያሰኝና ተጠናክሮ መቀጠል ያለበት ነው።
የአማራ ፋኖ በሸዋ ከሰም ክ/ጦር ነበልባል ብርጌድ አባላት በኦሮሚያ ክልል ኤጀሬ ከተማ ላይ የተሳካ ኦፕሬሽን ፈጽመዋል። አናብስቶቹ ከሞጆ ወደ ኤጀሬ የሚወስደውን መንገድ በመዝጋት፣ በከተማዋ የነበረውን የአገዛዙን ካምፕ ሙሉ በሙሉ በመቆጣጠር ድል አድርገዋል። በኦፕሬሽኑ በርካታ የጠላት ኃይሎች ላይመለሱ ተሸኝተዋል። በርካቶቹም ክራንች አንጋች ሊሆኑ ተገደዋል።
ይህን ተከትሎ ከሞጆ ወደ ኤጀሬ የሚደረግ ማንኛውም የተሽከርካሪ እንቅስቃሴ መቋረጡ ተረጋግጧል።
ድል ለአማራ ፋኖ!
ድል ለአማራ ህዝብ!
ክብርና ሞገስ ለትግሉ ሰማእታት!
ታጋይ አምሓራ
22/05/2017 ዓ.ም

ነፃነት በትግል እንጂ በልመና አይገኝም!
22/05/2017 ዓ.ም