ሰበር የድል ዜናዎች!
በየእለቱ የድል አድራጊነት ዜናዎች በጆሯችን ሲስተጋቡ ልባችን በደስታ ቢሞላም፣ እነዚህ ዜናዎች ከፕሮፓጋንዳዊ ይዘት ባለፈ፣ መሬት ላይ ተጨባጭ ለውጥ እያመጡ ይሆን? ዘላቂ ድልን ለማረጋገጥ እየሰራን ነው ወይስ ጊዜያዊ ስሜትን ለማርካት ብቻ? የአገዛዙ ኃይሎች በየገጠር ቀበሌው እየተሰማሩና በፋኖ ይዞታዎች ላይ ተደጋጋሚ ጥቃት እየሰነዘሩ ሲመከቱ፣ ያ እንዴት የድል ዜና ሊሆን ይችላል? ዜናውን በደስታ ከመቀበል ባለፈ፣ ለድሉ ዘላቂነትና ለህዝባችን ደህንነት መሠረት እየጣልን መሆኑን ማረጋገጥ አለብን። አንድነታችንን አጠንክረን፣ ጠላትን በተጨባጭ እያደከምን፣ ለወገናችን አስተማማኝ ምድር እየፈጠርን መሆኑን በፅናት እንፈትሽ!
ታጋይ አምሓራ

ነፃነት በትግል እንጂ በልመና አይገኝም!