ኦነግና ወያኔ ታገልኩ ቢሉ የኦሮሚያ ሪፐብሊክን ለመመስረትና ታላቋን ትግራይ ለመገንባት ነው፤ ፋኖ ሲታገል ግን የህዝቡን ህልውና ለማረጋገጥ፣ ነጻነቱን ለማስከበር እንዲሁም የኢትዮጵያን አንድነት ለመጠበቅ ነው። ፋኖ ከሌሎች ለየት የሚያደርገው ለግል ዓላማ ሳይሆን ለህዝቡ አልፎም ለሀገር የሚታገል መሆኑ ነው።
አንዳንዴ ፋኖን ከእነዚህ የጥፋት ኃይሎች ጋር ሲያነጻጽሩ ስንመለከት በእጅጉ አለማወቃቸውን እናውቃለን። ፋኖማ ፋኖ ነው!
ታጋይ አምሓራ
አንዳንዴ ፋኖን ከእነዚህ የጥፋት ኃይሎች ጋር ሲያነጻጽሩ ስንመለከት በእጅጉ አለማወቃቸውን እናውቃለን። ፋኖማ ፋኖ ነው!
ታጋይ አምሓራ
ነፃነት በትግል እንጂ በልመና አይገኝም!