በዛሬው የትግል ውሏችን፦
በቤተ አምሓራ (ወሎ)፡ ለገሂዳ ወረዳ ላይ የጠላት ኃይል ካምፕ አድርጎ በተቀመጠበት የለገሂዳ ወረዳ ምክር ቤት እንዲሁም አዲሱ ጤና ጣቢያ ወይም ማጀቴ በመባል በሚጠራው ቦታ ላይ በተወሰደ እርምጃ የአገዛዙ ኃይሎች ዶግ አመድ ሆነዋል።
በተጨማሪም ቀርጨም ላይ በተጣለ ደፈጣ በርከት ያሉ ባንዳ አድማ ብተናዎች ላይመለሱ እስከወዲያኛው ተሸኝተዋል።
በጎጃም፡ በቸርተከል ንዕስ ከተማ ላይ በተፈፀመ የተቀናጀ ኦፕሬሽን ቁጥራቸው ከፍ ያሉ የአገዛዙ ዙፋን አስጠባቂ ሰራዊት አባላት ተደምስሰዋል። በኦፕሬሽኑ መሳሪያዎች እና ተተኳሽ ገቢ ተደርገዋል።
በአጠቃላይ፡ የህልውና ተጋድሎው በሁሉም የአማራ ግዛቶች ተጠናክሮ ቀጥሏል። ጠላት በየቀጠናው ሲቀጠቀ ውሏል።
ታጋይ አምሓራ
01/06/2017 ዓ.ም

ነፃነት በትግል እንጂ በልመና አይገኝም!
01/06/2017 ዓ.ም