Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
የቀድሞው የአማራ ልዩ ኃይል፣ የአሁኑ ፋኖ!
እውነት ነው፤ ልዩ ነበር የነበረን ልዩ ኃይል። ያ ስንት መስዋዕትነት የከፈለ ሰራዊት፣ ልፋቱና ድካሙ ተትቶ ምንም ዋጋ እንደሌለው ስብስብ እንዲፈርስ ነበር የተሴረበት። ቀድሞውኑ ህዝቡን ለመጠበቅ በብ/ጄነራል አሳምነው የተደራጀው የአማራ ልዩ ኃይል ግን ፋኖን ተቀላቅሎ አሁን ላይ በፋኖነት ህይወት እና በትግል ላይ ይገኛል።
በቀድሞው የአማራ ልዩ ኃይል ውስጥ የነበራችሁ፣ አሁን በፋኖ ውስጥ ያላችሁ ፋኖዎቻችን፣ አክብሮታችን ይድረሳችሁ!
ታጋይ አምሓራ

ነፃነት በትግል እንጂ በልመና አይገኝም!