የምስራች!!!
የላቀ ፍጥነት ያለውን የ4ጂ ሞባይል ኔትወርክ አገልግሎት በአገራችን 67 ከተሞች ማስጀመራችንን በደስታ እንገልጻለን፡፡
በከተሞቹ የምትገኙ ውድ ደንበኞቻችን ከፍተኛ ፍጥነት እና አስተማማኝ የዳታ አገልግሎት በማቅረብ ምርታማነትን ለማሳደግ እና ቢዝነስን ለማቀላጠፍ በሚያስችለው አዲሱ 4G LTE የሞባይል አገልግሎት ተጠቃሚ በመሆናችሁ እንኳን ደስ አላችሁ እያልን በፈጣኑ 4ጂ የሞባይል ኢንተርኔት አገልግሎታችን እንድትደሰቱ እንጋብዛለን!
በፈጣኑ 4ጂ የሞባይል ኢንተርኔት ይደሰቱ!
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia