በወረኢሉ በኮሮና ቫይረስ [ኮቪድ-19] ተጠርጥሮ ክትትል ሲደረግለት የነበረ ግለሰብ ምንም አይነት የኮሮና ቫይረስ [COVID-19] ምልክት እንደሌለበት በመረጋገጡ ወደ ቤቱ እንዲሄድ መደረጉን የወረኢሉ ኮሚኒኬሽን በይፋዊ የፌስቡክ ገፁ አሳውቋል። ህብረተሰቡ በጤና ባለሙያዎች የሚሰጡ ምክሮችን እንዲተገብርና ራሱንና ቤተሰቡን ከቫይረሱ እንዲጠብቅም መልእክት ተላልፏል!
@shegye
@shegye