‼
#NEW
ዩኒቨርሲቲዎች ተማሪዎቻቸውን እንዲያሰናብቱ መወሰኑን የሣይንስ እና የከፍተኛ ትምሕርት ሚኒስቴር አስታውቋል ሲል ኢትዮ ኤፍ ኤም ዘግቧል።
ዩኒቨርሲቲዎች ተማሪዎቻቸውን በራሳቸው ትራንስፖርት ወጪ አጓጉዘው ጭምር ወደ የቤተሰቦቻቸው እንዲያደርሱ መወሰኑን በሚኒስቴሩ የኮምዩኒኬሽን ጉዳዮች ዳይሬክተር የሆኑት አቶ ደቻሣ ጉርሙ ተናግረዋል።
አሁን ላይም በርካታ ዩኒቨርሲቲዎች ተማሪዎቻቸውን ለማጓጓዝ እንዲያመች በሚል ተማሪዎቹ አድራሻዎቻቸውን እንዲሞሉ በማድረግ ላይ መኾናቸውን ኢትዮ ኤፍ ኤም ከዩኒቨርሲቲዎች አረጋግጧል።
ምንጭ፡- ኢትዮ ኤፍ ኤም