36 ዶክተሮች ፣ 15 ነርሶች ሌሎችም የኩባ የጤና ባለሙያዎች ጣልያን ውስጥ ኮሮና ቫይረስን [ኮቪድ-19] ለመግታት የሚደረገውን ዕልኽ አስጨራሽ ትግል ተቀላቅለዋል።
የኩባ የጤና ባለሙያዎች ለሕይወታቸው ሳይሳሱ የሰው ሕይወት ለማትረፍ ጣልያን ይገኛሉ፤ የኩባ ዶክተሮች በተለያዩ አህጉራት በተለያየ ጊዜ በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ ሰዎችን ሕይወት መታደጋቸው አይዘነጋም።
#StayHome, #StaySafe
ክብር ለጤና ባለሙያዎች
TIKVAH-ETH
የኩባ የጤና ባለሙያዎች ለሕይወታቸው ሳይሳሱ የሰው ሕይወት ለማትረፍ ጣልያን ይገኛሉ፤ የኩባ ዶክተሮች በተለያዩ አህጉራት በተለያየ ጊዜ በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ ሰዎችን ሕይወት መታደጋቸው አይዘነጋም።
#StayHome, #StaySafe
ክብር ለጤና ባለሙያዎች
TIKVAH-ETH