"ብልሕ ከሌላው ይማራል!" ተራራቁ!
"'የሥልጣኔ ማማ' የምትባለው ኒውዮርክ በታላቅ ችግር ላይ ነች። ዛሬ ቀኑ ብራ ቢኾንም ነዋሪዎችዋ በሕመም ወይ በፍርሐት ርደዋል። ለባተሌው ከተመኛ ለጊዜው የደረለሰለት መድኅን ”ተራራቅ” የሚል ትዕዛዝ ነው። 'ብልሕ ከሌላው ይማራልና' ወገኖቼ እስኪያልፍ ተራራቁ።" - አምባሳደር ታዬ አጽቀ-ሥላሴ
TIKVAH-ETH
@shegye @tenamereja